Day

November 28, 2022

የአንድ ኩባንያ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባል ከሆኑ ይህንን ሊያውቁ ይገባል

ቴሌቪዥን እየተመለከቱ እያለ ድንገት አንድ ጥሩ ትርፍ የሚያስገኝ ምቹ አጋጣሚ ቢመለከቱ እና በግልዎ ወይም በቤተሰብ ኩባንያዎ በኩል ቢሰሩት ይህ ያሰቡት ንግድ ብዙ ገንዘብ የሚያመጣ ቢሆንና ምቹ አጋጣሚው በዳይሬክተርነት በሚያገለግሉበት ኩባንያ  የንግድ አላማዎች ውስጥ የሚወድቅ በመሆኑ ይህንን  ዕድል ሊጠቀሙበት ይችላሉ ብለው ያስባሉ? ሕጉ እንደዚ ይላል፤ የሕግ ክልከላ በአዲሱ የንግድ ሕግ ላይ ከተደረጉ ዋና ዋና ለውጦች ውስጥ...
Read More