Day

August 23, 2022

የግልግል ዳኝነት ምንድን ነው?

የግልግል ዳኝነት ባህሪያት እና መገለጫዎቹ በተወሰነ መልኩም ቢሆን ከአገር አገር የተለያየ እና ከጊዜ ወደ ጊዜ የሚቀያየር በመሆኑ በአለም አቀፍ ደረጃ አንድ ወጥ የሆነ ትርጉም ሊበጅለት አልተቻለም።[1] በመላው ዓለም ተቀባይነት ባገኙ የግልግል ዳኝነት ስምምነቶች(ኮንቬንሽኖች) እና ህጎች ማለትም በተባበሩት መንግስታት የዓለም አቀፍ ንግድ ህግ ኮሚሽን (UNCITRAL) ሞዴል ህግ ላይም ሆነ በተለምዶ የኒውዮርክ ስምምነት እየተባለ በሚጠራው በውጪ አገር...
Read More